ኢትዮ ቴሌኮም 43.1 ቢሊዮን ብር ለባለ አክሲዮኖች ሊያከፋፍል መሆኑን አስታወቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኢትዮ ቴሌኮም 43.1 ቢሊዮን ብር ለባለ አክሲዮኖች ሊያከፋፍል መሆኑን አስታወቀ ተጨማሪ 1,625 የቴሌኮም ጣቢያዎችን እከፍታለሁ ብሏል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 215.8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ተናግሯል ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣዩ አድማስ (Next Horizon) ስትራቴጂ አማካኝነት በ2019 በጀት ዓመት 43.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች ለማከፋፈል ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም ይህን ያስታወቀው የቀጣዩ አድማስ (Next Horizon) የሦስት ዓመት ስትራቴጂ የ2019 ዓ.ም (ሁለተኛ ዓመት) የንግድ ዕቅድን አ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







